ዝርዝር ተሳተፍቲ ጨረታ ሊዝ ቁፅሪ 47
ካብ ጨረታ ወፃዒ ዝኮኑ ተወዳደርቲን ምስ ምክንያቱ
ትሕቲ 3ተ ተጫረቲ ዝኮኑ
http://www.aigaforum.com/geez-index.php

የሕዝባዊና የኦሊጋርኪ ፍልሚያ በቀደምት ጊዜያት
ወንድወሰን ታደሰ 03/29/14 - በማርች 9,1861 አብሃም ሊንከን የአሜሪካውን የፕሬዝደንት ምርጫ እንዳሸነፉ ዩናይትድ ስቴትስ ወደ መበታተን ተቃርቦ ነበር፡፡ በምርጫው ማግስት ያሸናፊነታቸውን እወጃ ንግግር ባደርጉባት

የመላው ኢትዮጵያውያን ተስፋ!
ክፍል አንድ &nbsp ክፍል ሁለት
ከተስፋዬ ለማ 03/28/14
መሠረተቢስ ሪፖርት ይብቃን
ክፍል አንድ &nbsp ክፍል ሁለት
ኢብሳ ነመራ 03/25/14የኣባይ ፍጥጫ
Berhe Tekel Adhanom Mekelle University Student, March 2014

አርቲክል 19”— የመብት ተሟጋች ወይስ የቀለም አብዮት አዝማች?
ዘአማን በላይ 03/23/14 - መቀመጫውን ለንደን ያደረገውና “እኔ ለትርፍ ያልተቋቋምኩ ድርጅት ብሆንም፣ ሃሳብን በነፃነት ለመግለፅ መብትና ለመረጃ ነፃነት ልዕልና ቆሜያለሁ” በሚል ማንነቱን በድረ-ገፁ ላይ ያተተው “አርቲክል 19” የተሰኘው ድርጅት፤

ለምን ይዋሻል?
ተመስገን ጌጡ ‹‹የአብዮተኛው ትውልድ የተሸፋፈነ ኪሳራ›› በሚል ርዕስ፤ በያዝነው ወር የቀረበው ፅሑፍ መላ ቢስ ነው፡፡ ፀሐፊው ‹‹የአብዮተኛውን ትውልድ›› የሚተቹ መሆኑ አልደነቀኝም፡፡...

ከግብፆች” አንጃ ግራንጃ’’ በስተጀርባ
ኢዛና ዘመንፈስ 03/21/14 - ኢትዮጵያውያን በአባይ ውሃ ከግብፆች ጋር በጥብቅ ተሳስረናል። ይህ ተፈጥሮአዊ ቁርኝት ለሁለቱም ሀገራት ህዝቦች የጋራ ህልውና ትርጉም ያለው ዘላቂ ጥቅም...


ምልምል ቦረስለዋ!!
/ብፀጋይ ሓድሽ 03/17/14 -

የስኬታማ ጥረታችን ሃውልት - ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ
አዲስ ቶልቻ 03/17/14 - ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ በይፋ ከተጀመረ ሦስት አመት ሊሞላው ቀናት ቀርተውታል። የግድቡ የመሰረተ ድንጋይ በታላቁ መሪ መለስ ዜናዊ የተጣለው መጋቢት 24፣ 2004 ዓ/ም ነበር።

ተደጋጋሚ ውሸት ሃቅን ሊወልድ አይችልም!
መላኩ በቀለ 03/16/14 - የኢፌዴሪ መንግስት እያከናወናቸው የሚገኙ ሁሉም የልማት ተግባራት የሀገሪቱን ሕገ- መንግሥት መነሻ ያደረጉ ናቸው፡፡

አርሶ አደሩን ለመታደግ …!
ክፍል አንድ &nbsp ክፍል ሁለት እያሱ ጌታቸው 03/14/15

የአውራምባ ማህበረሰብ አመሰራረትና የሚከተለው ፍልስፍና ክፍል ሁለት
(ከጎንደር መልስ - የጉዞ ማስታወሻ)፣ ሲሳይ መንግስቴ አዲሱ በአ.አ.ዩ የህግና የፌዴራሊዝም መምህር

የአውራምባ ማህበረሰብ አመሰራረትና የሚከተለው ፍልስፍና ክፍል ሁለት
(ከጎንደር መልስ - የጉዞ ማስታወሻ)፣ ሲሳይ መንግስቴ አዲሱ በአ.አ.ዩ የህግና የፌዴራሊዝም መምህር

የዓባይ ሴራዎች !!
ተስፋዬ ተክሉ 03/13/14 ኢትዮጵያ በውጭ ጉዳይ ፖሊሲዋ ከጎረቤት ሀገሮችም ሆኑ ከሌሎች ሀገራት ጋር በሠላም ፣ በመከባበርና በመረዳዳት ላይ የተመረኮዘ የጋራ ተጠቃሚነት አበክራ ትከተላለች፡፡ ከየትኛውም የጉረቤት ሀገር ጋር ወደ ጦርነት ውስጥ መግባት አትፈቅድም፡፡

የአውራምባ ማህበረሰብ አመሰራረትና የሚከተለው ፍልስፍና ክፍል አንድ
(ከጎንደር መልስ - የጉዞ ማስታወሻ)፣ ሲሳይ መንግስቴ አዲሱ በአ.አ.ዩ የህግና የፌዴራሊዝም መምህር

የመጣባችሁን ከመጣላችሁ ለዩ
ኢብሳ ነመራ 03/11/14 - ከቀናት በፊት የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የጋዜጠኝነትና ኮሚዩኒኬሽን የትምህርት ክፍል ከኦክስፎርድ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር አንድ የውይይት መድረክ አዘጋጅቶ ነበር። .

የሲሚንቶ ኢንዱስትሪው ትራንስፎርሜሽን
ስሜነህ 03/11/14 - የኮንስተራክሽን ኢንዱስትሪ በልማት እንቅስቃሴያችን ውስጥ ልዩ ሚና ያለው ኢንዱስትሪ ነው። ኮንስትራክሽን የማይገባበት የልማት ዘርፍ የለም ማለት ይቻላል። እንደ መንገድ፣;...

የታጋይ አለማየሁ አቶምሳ ህልፈትና የህዝቡ መልዕክት
(አዲሱ አረጋ ቂጤሳ) 03/10/14 - የቀድሞዉ የኦህዴድ ሊቀመንበርና የኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር ታጋይ አለማየሁ አቶምሳ በተወለደ በ45 ዓመቱ ከዚህች ዓለም በሞት መለየቱን...

የታሪክ ቅሚያ ይሉታን ይህን ነው!” አራምባና ቆቦ (ፍየል ወዲያ ቁዝምዝም ወዲህ)
የመጽሀፉ ደራሲያን 03/08/14 - ስሙንና የሚሰራበትን ቦታ (መስሪያ ቤት) በአጠቃላይም ማንነቱን እንኳ ለመግለጽ መድፈር ያቃተው ጽሀፊ ተብየው የህወሀት ካድሬ መረጃ አልባ ስሜቱን...

የታሪክ ቅሚያ ይሉታል ይህን ነው!
ከሕድሪ መቐለ 02/27/14 - ታሪክ ያለፈውን ጊዜ እንደመስታወት ኮለል አድርጎ የሚያሳይ የሚያስተምር አውደ ትምህርት መሆኑ እገነዘባለሁ፡፡ ከበጎ ወይ ከሸንፈት ትምህርት ወስዶ ያ የሚተረክለት ትውልድ በጎ የነበሩት እሴቶች...


የህዳሴው ግድብ ሁሌም ብሔራዊ አጀንዳችን ነው!
ዑመር መሐመድ 03/07/14 - የግብፅ መንግስት ፖለቲከኞች፤ ምሁራንና የመገናኛ ብዙሃን ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ መጀመር ከተበሰረበት ጊዜ አንስቶ እስከአሁን ድረስ የዓባይን
የዘመኑ ባንዳዎች
ፈድሉ ጀማል 03/03/14 - ከትልልቅ የእድገትና የጀብደኝነት ታሪካችን ጋር አብረው የበቀሉ ጥቂት የታሪክ ስንክሳሮች በውስጣችን ኖረው አልፈዋል፡፡

የፍትህ ዘርፉ ተግዳራቶችና የመፍትሄ አቅጣጫዎች! &nbsp ክፍል አንድ &nbsp ክፍል ሁለት
ተስፋዬ ለማ 03/03/14

የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ እና ህዝቡን የማይመጥኑ ተቃዋሚ የፖለቲካ ድርጅቶች
(አዲሱ አረጋ ቂጤሳ) 03/03/14 - በሃገራችን ዴሞክራያዊ ስርዓት ግንባታ ጉዳይ የህዝቡ የፖለቲካ ትግል መሰረታዊ አላማ ሆኖ ቆይቷል፡፡ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ለሃገራችን ልማትና ሰላም ቀጣይነት አማራጭ ሳይሆን የህልዉና ጉዳይ እነደሆነም በተደጋጋሚ ተወስቷል፡፡

ዓባይና የስኬት ጉዞው
እንዳልካቸው ለማ 03/03/14 - “…ኢትዮጵያ ፈጣን ልማት ማረጋገጥ ካለባት የተፈጥሮ ሐብቷን በአግባቡ መጠቀምና መንከባከብ አለባት። የኤሌክትሪክ ኃይል በማመንጨት የራስዋን ፍላጎት...

ድሕነት ውድብ ምውሓስ
ተወልደብርሃን ክፍለ 03/02/14 - ኣብ ቀዳማይ ክፋል ፅሑፈይ ፍልፍል ፀገማት ትግራይ ንነዊሕ እዋን ዝትኣጐለ ባህሊ መሪሕነት ውድብና ምስ ድሑር መንግስታዊ መሓውራት ብድምር ክምዝኾነን ፍታሕ እንተዘይተገይሩሉ...

ኣይነፀፍናን!: (ብምኽኒያት መበል 118 ዓመት በዓል ዓወት ዓድዋ ዝተዲለወ)
Dr Kinfe Abrha Mekelle University(ዲይሬክተር፤ ኢንስቲትዩት መፅናዕቲ ስነህዝቢ)

በኑሮ መሻሻል የተገለፀ እድገት
አዲስ ቶልቻ 03/01/14 - ኢትዮጵያ በዓለም ዘንድ ስምዋ ከኢኮኖሚ ዕድገት ጋር ተያይዞ መነሳት ከጀመረ አንድ አስርት ዓመት አስቆጠረ።

የጥላቻ ፖለቲካን እንተዉ አገራችንን እንዴት እንለዉጥ ብለን እናስብ!
ከእዉነቱ መጣልህ! 02/28/14 - ባህል ሁኖብን ስለምናውቃቸው ሰዎች መግለጽ ስንፈልግ ሰዎች ጋ ካለን ቀረቤታ ጋር አዛምደን መሆኑ የሰዎችን መልካም ስራቸውን ያለቅጥ አጋነን...For More Earlier Posting:


Opinions and Views published on this site are those of the authors only! Aigaforum does not necessarily endorse them. © 2002-2014 Aigaforum.com All rights reserved.
Full Website