240px
320px
480px
600px
768px
1024px
1280px
WWW.AIGAFORUM.COM
ሜዳ ፀቢቡ
http://www.aigaforum.com/geez-index.php
የታሪክ ቅሚያ ይሉታል ይህን ነው!
ከሕድሪ መቐለ 02/27/14 - ታሪክ ያለፈውን ጊዜ እንደመስታወት ኮለል አድርጎ የሚያሳይ የሚያስተምር አውደ ትምህርት መሆኑ እገነዘባለሁ፡፡ ከበጎ ወይ ከሸንፈት ትምህርት ወስዶ ያ የሚተረክለት ትውልድ በጎ የነበሩት እሴቶች...
አፋር የልማትና የሰላም ምድር
 
/ክፍል አንድ/
 
/ክፍል ሁለት/
አህመድ ከድር 02/27/14
የህግ የበላይነትን ማስፈን ለነገ የማይባል ጉዳይ ነው!
ፈለቀ ዘሪሁን 02/27/14 - አደይ አበባ የመስከረም መጥባትን ተከትሎ እንደሚበዛው ሁሉ፤ ተቃዋሚ ፖርቲዎችም የሀገራዊ ምርጫ መቃረብን ተከትሎ ጩኸታቸው ይበረክታል፡፡
እያረረባት የምታማስለው ግብጽ !!
ዋለ አምባው 02/26/14
የቀለም አብዮት ፊትአውራሪዎች!!
ተክሉ 02/26/14
ከባዶ ጭንቅላት ባዶ እግር ይሻላል
ከፍቅሩ አየለ በላይ 02/26/14
ሓባእ ቑስሉ ፈውሲ ኣይረክብን
ተወልደብርሃን ክፍለ 02/26/14
በሲድኒ የተሳካ ስብሰባ ተካሄደ
ካንቤራ የኢትዮጵያ ኤምባሲ 02/25/14
የማይቆም ነገርን ለማስቆም መሞከር
ባዬ ረጋሳ 02/25/14
የልማታዊና ዴሞክራሲያዊ አስተሳሰብና ተግባር የማይዋጥላቸው የተቃዋሚ ኃይሎች የቆርጦ ቀጥል ፖለቲካ መነሻና አንድምታው
San Diego and Las Vegas Public Meeting on Investment Opportunity and Hedase dam Development- Report (amharic)
ሮም በአንድ ጀምበር እንዳልተገነባች የዘነጉ ፈረንጆች
ኢዛና ዘመንፈስ 02/24/14 - ሀገራችን ኢትዮጵያ በአንድ የታሪክ አጋጣሚ ለውድቀት ከዳረጋት ድህነትና ሁዋላ ቀርነት ጋር የሞት ሽረት ትግል ከገጠመች ሰነባብታለች።
የአስር ዓመቱ ኢኮኖሚያዊ ዕድገት አጭር ቅኝት
መኮንን አያሌው 02/22/14 - የደርግ ሥርዓት በ1983 ዓ.ም በወደቀ ማግስት የሀገሪቱ ዋነኛ ስራ ሆኖ የሰነበተው ተተብትቦ የቆየውን የደርግ አሰራር የመለወጥና የማሸነፍ ኃላፊነት ነው፡፡
የማይሳካው የወራሪዎች አብዮት
ኢብሳ ነመራ 02/20/14 - ዛሬ እየሰራን ያለነው አብዛኛው ሥራ ከ25 ዓመታት በፊት በአሜሪካ የስለላ ድርጅት /በሲ አይ ኤ/ ሲሰራ የነበረውን ነው።
ትግልና ታጋይነት ትርጉም አልባ የሆኑበት
ዮናስ 02/20/14 - የትግልና የታጋይነትን ትሩፋቶች በተመለከተ ልዩነት ቢኖረንም የትግልንና የታጋይነትን ጥበብና እውቀት፣ ትርጉምና ሂደት ከአባቶቻችን ተምረናል። ...
የሐሜት ኮርነር
ዮናስ 02/19/14 - መነሻው ሀገር የሚያስደንሰው ብሄራዊ መዝሙራችንን (የህዳሴ ግድብ) መሠረት በማድረግ የግብፅ የሽግግር መንግሥት አርቅቆ...
ሰው እንደ ቤቱ እንጂ እንደ ጎረቤቱ አይኖርም
ሱራፌል ለይኩን 02/18/14
የኢትዮጵያ አንድነትና የፖለቲካ አሰላለፍ በማህበራዊ ድረ ገጾች
(በአዲሱ አረጋ ቂጤሳ) 02/17/14
የአሲምባ ፍቅር መጽሐፍ በካህሳይ አብርሃ ብስራት (ሕልም ተፈርቶ ሳይተኛ አይታደርም።)
በዶ/ር ወልዱ ሚካኤል ወልደየሱስ 2/17/14 -
የምጣዱ እያለ የእንቅቡ ተንጣጣ!
(ከአብዱራህማን አህመዲን፤ የቀድሞ የፓርላማ አባል) 2/17/14 - በፋክት መጽሔት ቁጥር 29 እትም ላይ አስተያየት በሦስት ጉዳዮች ላይ በሚል ርእስ አንድ ጽሁፍ አቅርቤ ነበር፡፡ አበበ አካሉ ክብረት የተባሉ ግለሰብ ለዚያ ጽሑፌ በዚያው በፋክት መጽሔት ቁጥር 31 እትም ላይ...
ውሽጠ ዴሞክራሲ፡ ተጠርናፊነት፡ ገምጋምን ወያናይ ባህሪ ተጋዳላይ ህወሓትን
Mahari Yohans Gebru 02/15/14
የሰማያዊ ፓርቲ ሩጫ፤ ካፍ እስካፍንጫ
ኢብሳ ነመራ 02/15/14 - በአንዳንድ ሕጋዊ ዕውቅና አግኝተው በሚንቀሳቀሱ የኢትዮጵያ ተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች ዘንድ የሰከነ ሰላማዊ የተቃወሞ ፖለቲካ አካሄድን መመልከት ብርቅ እየሆነ ከመጣ ከራርሟል፡፡
የአፈሪካን ጉዳይ በአፍሪካውያን
አዲስ ቶልቻ 02/13/14
አዲሱ የቀለም አብዮት ማስፈጸሚያ ሰነድ
ክፍል አንድ
 
ክፍል ሁለት
 
ዮናስ 02/13/14 -
አዲስ መነፅር ለግብፃዊያን
ዘረዓይ ካሳ 02/13/14-
"ኢትዮጵያን በጨረፍታ"
የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር የበርሊን ውሎ ሲፈተሽ
ከገረመው በርሊን 02/08/14 - በኢትዮጵያ ፀረ-ድህነት ትግል ከፖለቲካ ልዩነትና ከቡድን አስተሳሰብ በላይ ነው የሚለውን አገራዊ እሴት ላይ ብሔራዊ መግባባት ላይ ከተደረሰ ቆይቶአል፡፡ ይኸም በመሆኑ ልዩነቶቻችን የጥንካሬያችን ምንጭ ናቸው የሚለውን አስተሳሰብ በመቀበል በጋራ ጠላት ላይ ሁሌም እጆቻችን መተባበር አለባቸው በማለት ዘመቻ ከተጀመረ ውሎ አድሯል፡፡
"የወፍ በሽታ ለያዘው - ሁሉ ቢጫ መስሎ ይታየዋል"
በአዳም ጌታ 02/12/14 - በቅርቡ "ምንም እንደማይሰሩ ሰዎች እረፍት አልባ የለም" በሚል ርዕስ በማህበራዊ ድረ-ገፆች ሰሞኑን በብአዴን/ኢህአዴግ አመራሮች ላይ የተነዙ "የቆርጦ ቀጥል ፖለቲካ" አራማጆች በማጠልሸት...
ልማት - ልማታዊ መንግስት - የልማት ጋዜጠኝነት
(የመቃወም መብት፣ መሰረቶቻችን እና የጥላቻዎቻችን ጥጎች)
ከመፅሄት ቅዱስ 02/11/14
ወሪያ ባለውሸት እና ቁጩው ጋዜጠኛ
ዮናስ 02/10/14 - ጅቡቲን ጨምሮ በምሥራቁ የሀገራችን ክፍል ወሪያ ማለት አንተ እንደ ማለት ሲሆን ባለ ሱቅ እንዲሉ፣ ባለውሸት ደሞ ውሸት በየዓይነቱ የተሸከመ...
ወፍ እንዳገሩ ይጮሃል
ማቱሳላ በቀለ 02/08/14
ምንም እንደማይሰሩ ሰዎች እረፍት አልባ የለም
(በአዳም ጌታ e-mail-adamgeta89@yahoo.com)- በሃርቫርድ ዩኒቨርሲቲ ከሚገኙ አራት ጓደኞቹ ጋር ለመገናኘት ማርክ ዙከርበርግ እ.አ.አ. በ2004 ዓ.ም የፈጠረው የኮሙኒኬሽን ፈጠራ ፌስ ቡክ ላለንበት የኢንፎርሜሸንና የኮሙኒኬሽን ዘመን ፈር የቀደደና ዛሬ ከ1.2 ቢሊዮን ሰዎች በላይ መገናኛ ሆኗል፡፡ ...
የመሬት መቀራመት ልቦለዳዊ ትርክት
ዳዊት መዝሙር 02/07/14 - ቀደም ባሉት ጊዜያት እነ ሂዩማን ራይትስ ዎች በምናባቸው ፈጥረው ያዘጋጁት፣ በባዶ ሜዳ ላይ እነ አምንስቲ ኢንተርናሽናልና ኦክላንድ ተቋም የዘፈኑበት፣ ...
ሽሕ ፈልፂ
/ብፀጋይ ሓድሽ 02/06/14 - ከም ሓደ ሰራሕተኛ ኮሚሽን ስነ-ምግባርን ፀረ-ግዕዝይናን ክልል ትግራይ፣ በዓል መዚ ልምዓት እቶት ክልል ትግራይ ኣብ ...
ኢ-ፖለቲካል ኢኮኖሚ የሚዲያ ፍልስፍና ዘማሪዎች ክፍል ሁለት
ዮናስ 02/06/14
ይድረስ ኢትዮጵያን ለምትመሩና ለምታስተዳድሩ ባለስልጣናት
ዋሲሁን በየነ 02/06/14
ዓባይ ያስተሳስረናል እንጂ አይለያየንም
ተስፋዬ ለማ 02/05/14 - መስቀል አደባባይ ሰው በሰው ተጨናንቋል። ወጣት፡ አዛውንት፤ ሴት፡ ወንዱ መላው አገሩ ተገልብጦ ውጥቷል። አንድ ድምፅ፤ አንድ ልሣን።
በበለስ ስኳር ልማት ፕሮጀክት ምክንያት ወደ ሌላ አካባቢ ለሚሰፍሩ ዜጎች የማሕበራዊ ተቋማት ግንባታዎች ተጠናክረው ቀጥለዋል
/በይልቃል አበበ 02-04-14/
የጋራ ሀብትን በፍትሃዊነት - አዲሱ አስተሳሰብ
አማረ ሰለሞን 02/03/14 - የላይኛውም ይሁኑ የግርጌ የተፋሰሱ ሀገራት በአባይ ውኃ ስለነበራቸው አሊያም ሊኖራቸው ስለሚገባው ፍትሃዊ አጠቃቀም ብዙ...
ኢ-ፖለቲካል ኢኮኖሚ የሚዲያ ፍልስፍና ዘማሪዎች
ዮናስ 02/04/14 - የዲሞክራሲያዊ ልማታዊ መንግስት ንድፈ ሀሳብ ገና በሙከራ ላይ የሚገኝ ቢሆንም በሀገራችን ተጨባጭ ሁኔታም የሚዲያ ነፃነትን ያረጋገጠውን ...
"የፕረስ ነጻነት በዴሞክራቲክ ልማታዊ መንግስት ድባብ ውስጥ" "የዴሞክራሲዊ ልማታዊ መንግስትና መገናኛ ብዙሃን ግንኙነት (nexus)" በሚል ርዕስ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ባዘጋጀው ሲምፕዚየም ላይ የቀረበ መነሻ ጽሑፍ
ሙሼ ሰሙ 02/03/14 - ከመርህ አኳያ ማንኛውም መንግስት የኢኮኖሚ ስርዓቱ ልማታዊም ሆነ ሊብራሊዝም ፋይዳው የሰውን ልጅን ቁሳዊና መንፈሳዊ ልማት ማረጋገጥ ነው፡፡ እንደ ፋሺዝም ካሉ ለሰው ልጅ ጠር ከሆኑ የፖለቲካ ፍልስፍናዎች በስተቀር የመንግስታት ርዕዮተዓለም ከየትኛውም የፍልስፍና ማዕከል ቢነሳም ዴሞክራሲያቸው በይዘትም ሆነ በቅርጽ...
የህዳሴው ግድብ በራሱ በዓል ነው!!
ዮናስ 01/31/14 - የህዳሴው ግድብ በራሱ በአል ነው ያልኩበት ምክንያት የአባይ ውሃ ላይ ታሪካዊ የባለቤትነት መብት አለኝ ተገቢ ያልሆነ አቋም ይዛ የምትሞግተው ግብጽ አባይን በየእለቱና ሰአቱ ስታነሳ፣
እውነት ኮብልስቶን እንጀራ ነው?
ተስፋዬ ለሜ 01/31/14 - በሠፈረ ሀያት የኮንዶምንየም ቤቶች ግንባታ ተጠናቆ የዕጣ እድለኞችና የልማት ተነሺዎች ከከተሙበት ዓመታት እየተቆጠሩ ናቸው፡፡
ዓባይን የመጠቀም መብታችንን የሚነፍገን ህግ የለም!
ፍሬው ተካልኝ 01/30/14 - ሀገራችን ለረጅም ዘመናት ከጉያዋ ከሚመነጨው የዓባይ ወንዝ እንዳትጠቀም ቀስፎ የያዛት ስር የሰደደ ድህነቷ እንጂ ወንዙን ሰማንያ አምስት ከመቶ ስትጠቀምበት የኖረችውን ግብጽ በመፍራት እንዳልሆነ ግልፅ ነው፡፡
ግብፅ የቅኝ ግዛት ውሎችን መናፈቋ ያዋጣት ይሆን?
ሸረፋ ከድር 01/26/14 - በህዝብ የተመረጡትን የቀድሞው የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት መሐመድ ሙርሲን በወታደራዊ ኃይል ከስልጣን አስወግዶ በትረ-ስልጣኑን የጨበጠውና በጄኔራል ሲሲ ግርዶሻዊ አመራር የሚዘወረው አዲሱ የግብፅ መንግስት ከመሰንበቻው አስደማሚ አጀንዳ ይዞ ብቅ ብሏል።
ያረጁ ስምምነቶችን አቧራ አራግፎ የመጠቀም ፖለቲካ
ሙዘይን አብደላ 01/29/14 ብዙ ጎረቤት አላት፡፡ የንክኪዋ መጠንም ሆነ ፈርጅ እንዲሁ የተበራከተ ነው፡፡ በእርግጥ የጎረቤትም ሆነ የጉርብትና ችግር የለባትም፡፡ በአጎራባች ሀገራት ተከባለችናኢትዮጵያ፡፡
For More Earlier Posting:
Dec-2013
Nov-2013
Oct-2013
Sep-2013
Aug-2013
Jul-2013
Jun-2013
May-2013
Apr-2013
Mar-2013
Feb-2013
Jan-2014
----------
Home
Opinions and Views published on this site are those of the authors only! Aigaforum does not necessarily endorse them. © 2002-2014 Aigaforum.com All rights reserved.
Full Website