UTNA Press Release on the Occasion of the 38th Anniversary of the TPLF.
ዴሞክራሲያችንን ለማሳደግ ከተቃዋሚዎች ምን ይጠበቃል?
http://www.aigaforum.com/geez-index.php

"ጭስ የለውም እንጂ እሳቱስ አሪፍ ነው"
ዮናስ 2/28/13-የማክሲም ጎርኪይ የጥበብ ስራዎች በእውነት ላይ ተመስርተው የወቅቱን የሩሲያ ፖለቲካና የፖለቲካው ተዋንያኑን ሁለንተናዊ ስብእና በሚገባ የሚገልጹ ስለመሆናቸው ስራዎቹን ያነበቡና ያሄሱ የስነጽሁፍ ሊቃውንት ሁሉ እንደሚሰማሙበት እሙን ነው፡፡
ዳግማዊው “ጀሃዳዊ ሃራካት” ከዋሽንግተን ዲሲ
ኢብሳ ዘአማን በላይ 2/26/13-ነገሩ አስገራሚ ነው። ፍንትው ያለ ሃቅንም በውስጡ ይዟል። በሙስሊሙ ስም ተንቀሳቅሰው ሰሞኑን “ጀሃዳዊ ሃራካት” በሚል ስያሜ በመገናኛ ብዙሃን ያየናቸውና ዓላማቸው እስላማዊ መንግስት መመስረት መሆኑን በራሳቸው አንደበት ያደመጥናቸው ተጠርጣሪ አሸባሪዎች ውጫዊ የትስስር ድራቸውን በማያሻማ ሁኔታም አረጋግጧል

አፋፍ ላይ ቆማ
ኢብሳ ነመራ 2/21/13- ሰሞኑን ከወደአሜሪካ የመጣ አንድ ዜና ሰምተናል፡፡ ሂጅራ ፋውንዴሽን እባላለሁ በሚል ድርጅት አማካኝነት በአሜሪካ ዋሽንግተን በተካሄደ ስብሰባ ላይ የተወራ ነው፡፡ ት...
ሽብር - ከአፍጋኒስታን እስከ አዲስ አበባ
አብዱለከሪም 2/21/13- በኢትዮጰያ ውስጥ የጽንፈኛና አክራሪ ሙስሊሞች እንቅስቃሴ መታየት የጀመረው ኢሕአዴግ መንግስት ወደ ስልጣን ከመጣ በሁዋላ አይደለም፡፡ የአክራሪ ሙስሊሞች እንቅስቃሴ መታየት የጀመረው ከመካከለኛው ምስራቅ ሀገራት...
UTNA Press Release on the Occasion of the 38th Anniversary of the TPLF.

ዴሞክራሲያችንን ለማሳደግ ከተቃዋሚዎች ምን ይጠበቃል?
ቶሎሳ ኡርጌሳ 02/17/13
የግንቦት 7 ስራ አስፈጻሚ ከኤርትራ ዘመቻ ተመለሰ
ዘመቻ ሲባል መቼስ ብዙዎቻችን የምናስበው የሃገርን ዳር ድንበር ለማስከበር የሚደረግ ዘመቻ ለምሳሌ የአድዋውን፣ የዶጋሌውን፣ የመተማውን እንዲሁም ሌሎች አባቶቻችን የሀገርን ነጻነት እንዲሁም ዳር ድንበር ለማስከበር ጠላትን ለመመከት ያደርጉትን ዘመቻና የከፈሉትን መስዋእትነት እንዲሁም በከፈሉት መስዋእትነት ለትውልድ ያቆዩትን ሀገር፤ ወይንም ኢትዮጵያ በገባቻቸው አለማቀፍ ግዴታዎች እና ስምምነቶች መስረት እንደ ኮሪያና ኮንጎ ዘመቻ ሊሆን ይችላል ብሎ መገመት መሳሳት ላይሆን ይችላል።
Source= G-7 Democratic

ሃረካቱል ሸባብል ሙጅሃዲን ፊ ቢላድ ሂጅራይተን
(ክፍል1) &nbsp (ክፍል2)
ዘአማን በላይ Feb 13, 2013
ነጋሪ እኳ ዘየድልዮ
YIKALLO ZDEBALKO Feb 13, 2013- ኢትዮጵያ መሰረታ አብ አክሱም መኳና እነኳን ወዲ ዓዲ ወዲ ሃገር ጓና እኳ ግጥም አቢሉ ይረዶኦን ይፈልጦን እዩ፡፡ ኣብ ደጉዓሊን ኳዓቲትን ኣንፃር ባዕዳዉያን ገዛእቲ አብ ዝተገበረ ዓዉደ ኩናት ታሪክና ታሪክ ጀጋኑ ኮይኑ ከም ተመዝገበ ይፈልጥዋቶ እኮ እዮም፡፡
የልማትና የአቅም ግንባታ ሃይል መሆኑን ያስመሰከረ ህዝባዊ ሰራዊት
/ክፍል አንድ/ &nbsp /ክፍል ሁለት/
ዘአማን በላይ Feb 13, 2013
ሁሉን አሳታፊና ተጠቃሚ እያደረገ ያለ የኢኮኖሚ ዕድገት
ከሰላሙ ም Feb 13, 2013
የአምባሳደሩ “የአዞ እንባ” በህብረቱ አዳራሽ ውስጥ
ዘአማን በላይ 02/12/13-በቅርቡ አመፅ ባነሱ ከአንድ መቶ በላይ ወታደሮችና መኮንኖች ላይ ተገቢውን እርምጃ ባለመውሰዱ ምክንያት የዚያች ትንሽዬ ሀገር አምባገነናዊ መንግስት መዳከሙ እየተነገረለት ነው — በፖለቲካው፣ በማህበራዊውም ይሁን በኢኖሚውም መስክ።
ዘይነፅፍ ደገፍ ተጋሩን ፈተውቲ ህዝቢ ትግራይን
ቢሮ ርክብ ህዝብን መንግስትን ክልል ትግራይ 02/10/13- ህዝቢ ትግራይ ምሰ ካልኦት ኣሓት ህዝብታት ኢትዮጵያ ብዘካየዶ ዘይተሓለለ ቃልሲ ኣብ ሃገርና ንሓያሎ መዋእል ሱር ሰዲዶም ዝፀንሑ ዋርድያታት ድኸንትን ድሕረትን ስርዓታትን መሓውሮምን ብምድስካል እዚ ሐዚ ተፈጢሩ ዘሎ ኩለመዳያዊ ዕብየት ሃገርና ክረጋገፅ ተኻኢሉ እዩ። እዚ ኹሉ ሳላ ብወርቃዊት 11 ለካቲት ዝተወለዐ ሽግ ሓርነትን ህዳሰ ቃልሲ ህዝቢ ትግራይን እዩ።
ህዝበ ሙስሊሙ የአሻባሪዎች መሸሸጊያና ሰለባ አይሆንም!
ሲኢድ መሐመድ 02/11/13
በምርጫ አለመሳተፍ ዲሞክራሲን ማናናቅ ነው!
አስራት 02/11/13
እባካችሁ ተቃዋሚዎች ከግብፅና ከሶሪያ ውድቀት ተማሩ!
አሥራት ይፍሩ 02/11/13
ጀሃዳዊ ሃረካት”— የዕውነታው መነፅር
ዘአማን በላይ 02/10/13- ከመሰንበቻው የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት እና የፌዴራል ፖሊስ የጋራ ፀረ-ሽብር ግብረ-ኃይል ከኢትዮጵያ ሬዲዩና ቴሌቪዥን ድርጅት ጋር በመተባበር በሀገራችን የአል-ቃዒዳ ተላላኪ ከነበሩት ከእነ ሐሰን ጃርሶ ቀጥሎ፤ ለሁለተኛ ጊዜ የተከሰተውና የአል-ሸባብና የአል-ቃዒዳ ክንፍ አባላት ደቅነውት የነበሩትን ሀገራዊ አደጋ የተመለከተ አስገራሚ ዘጋቢ ፊልም አቅርቦ ነበር።
ሂዩማን ራይትስ ዎች እና ሰብአዊ መብት የተሰኙ ጥይቶቹ
ዮናስ 02/10/13 የማዕከላዊ አሜሪካንን የርስ በርስ ጦርነት ተከትሎ American Watch 1981, 1985 ደግሞ AsiaWatch 1988 Africa watch,1984 middle east watch, ተቋቋሙና የWatch ቅርንጫፎች አለም አቀፋዊ ቅርጽ ያዙ። እነዚህ ስብስቦችንም The Watch Committees የሚል የጋራ ስም ሊሰጧቸው ሞከሩ።
See Also: &nbsp ( ክፍል 2)
በርሮ የሚያበረን አየር መንገዳችን
ከብርሃኑ ተሰማ (ኢዜአ)Feb 8, 2013
በአሸናፊነት የዘለቀ እውነት
መሐመድ ናስር Feb 7, 2013
በህዝብ ልብ ውስጥ የሌለ በምርጫ ውስጥም የለም
ቶሎሳ ኡርጌሳ Feb 7, 2013
ዓባይና ታሪካዊ ዳራው &nbsp (ክፍል አንድ) &nbsp (ክፍል ሁለት)
አምሳሉ አማረ Feb 7, 2013
የተለመደው ዓመታዊ ውሸት
ኢብሳ ነመራ Feb 7, 2013
መልካም አስተዳደርና የተቃዋሚዎች ፀረ-ዴሞክራሲያዊ እሳቤዎች
ዘአማን በላይ Feb 5, 2013

Ethiopians and friends of Ethiopia rasied funds for Hedase Damፀጋዘአብ Feb 4, 2013Opinions and Views published on this site are those of the authors only! Aigaforum does not necessarily endorse them. © 2002-2012 Aigaforum.com All rights reserved.
Full Website