Mission
Audio/Video
Archive
http://www.aigaforum.com/geez-index.php

"አካፋን አካፋ" የማለት ፖለቲካዊ ባህልና የኢህአዴግ ተደራራቢ ድሎች!
ከቢላል 05/27/13-እነሆ የደርግ አምባገነናዊ ስርዓት ግብዓተ መሬቱ የተፈፀመበትንና የኢትዮጵያ ብሄር፣ ብሄረሰቦች እና ህዝቦች ሰብአዊና ዲሞክራሲያዊ መብቶቻቸውን ያሬጋገጡበትን የድል በዓል 22ኛ ዓመት በማክበር ላይ እንገኛለን፡፡
ቃል ስውኣትና ኣይመክንን!!
/ብደራስን ጋዜጠኛን ፀጋይ ሓድሽ/ 05/27/13
የግንቦት 20 ትሩፋቶች
ክፍል እንድ &nbsp ክፍል ሁለት
ኢብሳ ሃይሉ ታከለ 05/26/13
ጥልመት ጥልመት እዩ!
ብፍረ-ስውኣት ዝተዳለወ
ንዶ/ር ኣረጋዊ በርሀ ዝቐረበ መልሲ
May 2013- ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ /ህወሓት/

አህጉራዊ አሻራችን በ50ኛው አፍሪካዊ ልደት ሲታወስ
ማህደር ዋሲሁን 05/26/13 - ዛሬ እንደዘበት የምንሰማው የአፍሪካ አንድነትና ህብረት እንቅስቃሴ መቀንቀን የጀመረው በርካታ የአህጉሪቱ ሀገራት ነፃ ከመውጣታቸው በፊት ነው።
በሙሰኞች ላይ የተወሰደው እርምጃ ኪራይ ሰብሳቢነትን የመዋጋት ስትራቴጂ አካል ነው
ክፍል እንድ &nbsp ክፍል ሁለት
ኢብሳ ነመራ 05/24/13
በፀረ ሙስና ትግሉ ላይ ለምትሰጡት አፍራሽ አስተያየት መስሚያችን ጥጥ ነው
ዮናስ 05/24/13
ከቅኝ ግዛት አመለካከት ያልተላቀቀው ጋዜጠኛ
አዲስ ቶልቻ 05/24/13
በፀረ ሙስና ትግሉ የታክስና ንግድ ነክ ጉዳዮችም ቢፈተሹ
ዮናስ 05/20/13
አስፈሪዉ ሙስና ከፊታችን ነዉ!!!!
አብይ ጨልቀባ 05/17/13 ለዚህ ፅሑፍ መነሻ ሃሳብ የሆነኝ በቅርቡ የከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት በሙስና ወንጀል ተጠርጥረዉ በህግ ቁጥጥር ዉለዋል የሚል ዜና ነዉ፡፡ በሚኒስትርነት ...
ኢትዮጵያን በጨረፍታ!
ከገረመው-በርሊን 05/20/13 - ስለ አገራችን ጤናማ ወሬ መስማት በመጀመራችን እርስ በርሳችን የምስራች መባባል ይገባናል፡፡ የውጭ ሚዲያዎችም በውዴታ ነው ባይባልም ኢትዮጵያ እያደገች ነው የሚለውን ዜና አዘውትረው እየዘገቡ እንደሆነ እየተከታተልን ነው፡፡
ታጋቹ ፖለቲከኛ
አዲስ ቶልቻ 05/20/13-በኢፌዴሪ የመንግስት ስርዓት ውስጥ በተለይ በግል የትምህርት ዘርፍ ቀደምት ስኬታማ ኢንቨስተርና ባለሀብት ለመሆን የበቁት ዶ/ር ፍሰሃ እሸቱ፣ ስኬታቸውንና አገራቸውን ጣጥለው ወደ አሜሪካ ኮብልለው ...
በኩራዝ ጭላንጭል እንድንኖር የሚሻው ፅንፈኛ ቡድን
ዘአማን በላይ 05/9/13 - የሀገሬ ሰው ሁሉን እኔ አውቅልሃለሁ ባይ ፍጡር ሲያጋጥመው መራር ትዝብቱን የሚገልፅበት ወርቃማ ይትብሃል አለው— ‘ከባለቤቱ ያወቀ ቡዳ ነው’ የሚል፡፡
ሰሞነኛው የፀረ-ሙስና እርምጃና ጥላሸት ቀቢዎቹ
ጀማል ኑሩ 05/18/13
የህዳሴ ጉዟችን በሙስና አይገታም!
ቢላል 05/17/13
ርካሽ የፖለቲካ ትርፍ ፈላጊዎች
አዲስ ቶልቻ 05/02/13
የመኢአድ ኘሬዚዳንት አሳፋሪ ንግግር
ቢላል 05/16/13 -አንድን ግለሰብም ሆነ የፖለቲካ ፓርቲ ለመተቸት ስንነሳ የሚተቸው አካል መልካም ገፅታ ወይም በጐ ጎኑንም መዘንጋት እንደሌለብን አምናለሁ፡፡
ሲፒጄ— መብት ጠባቂ ወይስ የሀገራት ደረጃ አፅዳቂ?
ሰለሞን በቀለ 05/15/13
የሶማልያ ሰላም የጎረቤቶቿም ሠላም ነው!!
ዮናስ 05/15/13
ኘሮፌሰሩን የተጠናወታቸው የሙት መንፈስ
ሰለሞን ሽፈራው 05/13/13
ዕውን “መድረክ” ይሰነብት ይሆን?
ዘአማን በላይ 05/11213-
የልማት ዕቅዱ ፍሬያማነትና የጨለምተኞቹ ሃፍረት
ቶሎሳ ኡርጌሳ 05/11/13- “ወርልድ ክራንች” (World crunch) መረጃዎችን ከዓለም አቀፍ ሚዲያዎች እየተነተነና እየተረጎመ በድረ ገፁ አማካኝነት የሚያሰራጭ እንዲሁም በዓለም ላይ የሚገኙ ጋዜጠኞችና ተርጓሚዎች የሚሳተፉበት ዕውቅ፣ ዝነኛና ተፅዕኖ ፈጣሪ የዜና አውታር ነው፡፡
የአባይ ግድብ ቦንድ ሽያጭ ጉዳይ!!
በአብይ ጨልቀባ 05/10/13-በቅርቡ በተለያዩ የአዉሮፓ እና የአሜሪካ አገራት የሚገኙ የዲያስፖራ ማህበረሰብ አባላት የአባይ ግድብ ቦንድ ሽያጭን በመቃወም የተለያዩ ሰለማዊ ሰልፎችን አካሂደዋል፡፡
የተፈረካከሰ ርዕዮተ ዓለም እሥረኛው መድረክ በመፍረስ ዋዜማ ላይ
ዮናስ 05/09/13- በምርጫ 2002 ዋዜማ ላይ እንደ ፖለቲካ ፖርቲ በጠራ ፖሊሲና ፕሮግራም ሳይሆን በጠላቴ ጠላት አይነት በአንድ አዳር ለመወዳጀት የቻሉት የመድረኩ አባል ፖርቲዎች አመራር አካላት ፍላጎት ስልጣን ነበርና መድረኩ በምርጫ 2002 ሲሸነፍ...
ይድረስ ለአዲስ ጉዳይ መፅሔት
የሃሳብ ፍጭትን በመሸሽ ዜጎችን መፈረጅ ያሳፍራል
&nbsp ;&nbsp (ክፍል አንድ) &nbsp (ክፍል ሁለት)
መሐሪ ይፍጠር 05.09.13
ዝክረ ነብይ!!
/ብደራስን ጋዜጠኛን ፀጋይ ሓድሽ / 05.06.13
ከመተንፈስም በላይ... የሚቻልባት ሀገር
አጩሌ (ከአሜሪካ ግቢ)05/0/6/13
ከአቶ ስብሃት ነጋ ጋር የማልስማማባቸው ነጥቦች
(ከአብዱራህማን አህመዲን፤ የቀድሞ የፓርላማ አባል) 05/04/13- ይህ ጽሑፍ በቅፅ 13፣ ቁጥር 694፣ ሚያዝያ 26 ቀን 2005 ዓ.ም በወጣው አዲስ አድማስ ጋዜጣ ላይ ታትሟል፡፡ ቀደም ሲል አቶ ስብሃት ነጋ ለአዲስ አድማስ ጋዜጣ የሰጡት ቃለ ምልልስ በአይጋ ፎረም ድረ-ገጽ ላይ የቀረበ በመሆኑ ለክቡር አቶ ስብሃት ነጋ ያቀረብኳቸውን የመከራከሪያ ሃሳቦች በንጽጽር ለማየት ይረዳል በሚል መንፈስ ቀርቧል
የፓርላማውን ውሎ የማያንፀባርቁ መሠረተ-ቢስ ትችቶች
በኃይሉ አስረስ 05/04/13For more:


Opinions and Views published on this site are those of the authors only! Aigaforum does not necessarily endorse them. © 2002-2012 Aigaforum.com All rights reserved.
Full Website